እንግዲህ ጊዜው ስለረዘመ ትክክለኛ ቀኑን አላስታውሰውም ብቻ በሰብተምበር ውስጥ 1989 የአንድ ጓደኛዬ እናት ስላረፉ ለቅሶ ለመድረስ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ወደሚገኝበት…
Browsing: featured
የስንክሳር በይነ-መረብ ወርሀዊ መጽሄት የጠቅላላ ዕውቀት መንሸራሸሪያ መጽሄት ስትሆን በውስጧም አለም-አቀፍ ግንኙነቶች፣ባህልና ስነ- ጥበብ፣ታሪክ፣አሰሳ፣ከመጽሐፍት ሰፈር፣ ሳይንስ፣ እና አካባቢ ጥበቃን የሚመለከቱ…
መንደርደሪያ በልጅነቴ አዋሽ 7ኪሎ የሰብለወንጌል አንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ዳይሬክተራችን አቶ ፀጋዬ፣ በጠዋቱ የባንዲራ ማውጣት ሰልፍ ላይ ዛሬ ከቀትር በፊት…
ከዛሬ አምስት ወይም ስድስት አመት በፊት ይመስለኛል ሀይሌ ገብረስላሴ እና ሌሎች አትሌቶች ለአንድ የስፖርት ዝግጅት አሰላ ተገኝተው ነበር፡፡ በዚህም ወቅት…
ግሪጎርያን የዘመን አቆጣጠር የሚባለው የአቆጣጠር ስያሜ ዘይቤውን በወሰኑት ጳጳስ በአቡን ግሪጎሪ ስምንተኛ ስም የተሰየመ ነው፡፡ የግሪጎርያን ዘመን አቆጣጠር በጸኃይ ቀን…