ይህ ወር ጁላይ በአውሮፓ እና በአሜሪካ የእረፍት ጊዜ እንደመሆኑ የስንክሳር መጽሄት አዘገጆችና አታሚዎች በእረፍት ላይ ናቸው፡፡ ስለዚህም የኦገስት እትም በመጪው…
Browsing: culture
ሕንድን የተመለከተው መጣጥፍ በቁም ነበር ከመጀመሩ በፊት በ 2001 ሕንድን ስጎበኝ ለአንድ ቀን ፣ባረፍንበት የአግራ ሆቴል፣ ሆቴሉ ከተማውን እንዲያሳየን የመደበው…
(የአለም አቀፍ ግንኙነቶች አምድ) አሜሪካ በአለም ከፍተኛ ተጽዕኖ ያላት ልዕለ-ኃያል መንግሥት ናት፡፡ በተለይ እንደ ሀገራችን ባለው ገና በመልማት ላይ ባለ…
ትንሿ ሜትሮፖሊታን – አዋሽ 7 ኪሎ ክፍል ሁለት የሸዋና ሐረር መገናኛ ኪዳነ ምህረት አበበች ባቡ ቡና ቤት ሲመሰረት በዚህ ረዢም…
ይህ መጣጥፍ ስለ የመረጃ ቴክኖሎጂን (INFORMATION TECHNOLOGY) (IT)ምንነት፣ እድገት እና አሁን ያለበትን ደረጃ ከአንድ ጸኃፊ አረዳድ አንጻር ለማስቀመጥ የሚሞክር ጥረት…
ጸኃይ በ 2007 ድሬደዋ እያለሁ ለገሀር ከመኮንን ቡና ቤት አካባቢ በረንዳ ላይ የማይጠፋ አንድ ወፈፍ የሚያደርገው ወጣት ነበር፡፡ መልከ መልካም…
በዚህ ወር የሳይንስ አምዳችን በ 2024 በሳይንስ መስኮችየኖቤል ሽልማት አሸናፊዎችን እናስተዋውቃችኃለን፡፡ በፊዚክስ፣ ኬምስትሪ እና ሜደሰን ያሸነፉት ሰዎች ዝርዝር በሁሉም የአለም…
ከአንድ አመት ከሶስት ወር በፊት ያኔ ጋዛን የሚያስተዳድረው የሀማስ ቡድን በእስራኤል ላይ ድንገተኛ እና አስደናቂ ጥቃት ፈጸመ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመበት እለት…
ልጅ ሆነን ሀብት የእግዜር ስጦታ እንደሆነ ነበር የሚነገረን፡፡ በል ካለው አምላክ እማትሸከመውን አዱኛ ይሰጥሀል፣ በፀሎት መበርታት ብቻ ነው ዋናው፡፡ ታድያ…
እንግዲህ ጊዜው ስለረዘመ ትክክለኛ ቀኑን አላስታውሰውም ብቻ በሰብተምበር ውስጥ 1989 የአንድ ጓደኛዬ እናት ስላረፉ ለቅሶ ለመድረስ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ወደሚገኝበት…