ሕንድን የተመለከተው መጣጥፍ በቁም ነበር ከመጀመሩ በፊት በ 2001 ሕንድን ስጎበኝ ለአንድ ቀን ፣ባረፍንበት የአግራ ሆቴል፣ ሆቴሉ ከተማውን እንዲያሳየን የመደበው…
Browsing: የአካባቢ ጥበቃ
(የአለም አቀፍ ግንኙነቶች አምድ)አሜሪካ በአለም ከፍተኛ ተጽዕኖ ያላት ልዕለ-ኃያል መንግሥት ናት፡፡ በተለይ እንደ ሀገራችን ባለው ገና በመልማት ላይ ባለ ሀገር…
ትንሿ ሜትሮፖሊታን – አዋሽ 7 ኪሎክፍል ሁለትየሸዋና ሐረር መገናኛ ኪዳነ ምህረት አበበች ባቡ ቡና ቤትሲመሰረት በዚህ ረዢም ስም የሚጠራው ቡና…
ይህ መጣጥፍ ስለ የመረጃ ቴክኖሎጂን (INFORMATION TECHNOLOGY) (IT)ምንነት፣ እድገት እና አሁን ያለበትን ደረጃ ከአንድ ጸኃፊ አረዳድ አንጻር ለማስቀመጥ የሚሞክር ጥረት…
ጸኃይበ 2007 ድሬደዋ እያለሁ ለገሀር ከመኮንን ቡና ቤት አካባቢ በረንዳ ላይ የማይጠፋ አንድ ወፈፍ የሚያደርገው ወጣት ነበር፡፡ መልከ መልካም እና…
በዚህ ወር የሳይንስ አምዳችን በ 2024 በሳይንስ መስኮችየኖቤል ሽልማት አሸናፊዎችን እናስተዋውቃችኃለን፡፡ በፊዚክስ፣ ኬምስትሪ እና ሜደሰን ያሸነፉት ሰዎች ዝርዝር በሁሉም የአለም…
ያለፈው የአውሮፓውያን አመት ብዙ የተፈጥሮ አደጋዎች የተስተናገዱበት አመት ነው፡፡ እዚህ አጠገባችን ስፔይን በጎርፍ አደጋ የደረሰውን ጥፋት አይተናል፡፡ ኢትዮጵያም ምድሪቱ እየንቀጠቀጠች…
ልጅ ሆነን ሀብት የእግዜር ስጦታ እንደሆነ ነበር የሚነገረን፡፡ በል ካለው አምላክ እማትሸከመውን አዱኛ ይሰጥሀል፣ በፀሎት መበርታት ብቻ ነው ዋናው፡፡ ታድያ…
እንግዲህ ጊዜው ስለረዘመ ትክክለኛ ቀኑን አላስታውሰውም ብቻ በሰብተምበር ውስጥ 1989 የአንድ ጓደኛዬ እናት ስላረፉ ለቅሶ ለመድረስ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ወደሚገኝበት…
ከዛሬ አምስት ወይም ስድስት አመት በፊት ይመስለኛል ሀይሌ ገብረስላሴ እና ሌሎች አትሌቶች ለአንድ የስፖርት ዝግጅት አሰላ ተገኝተው ነበር፡፡ በዚህም ወቅት…