Browsing: ያልተመደበ

ይህ መጣጥፍ ስለ የመረጃ ቴክኖሎጂን (INFORMATION TECHNOLOGY) (IT)ምንነት፣ እድገት እና አሁን ያለበትን ደረጃ ከአንድ ጸኃፊ አረዳድ አንጻር ለማስቀመጥ የሚሞክር ጥረት…

ጸኃይበ 2007 ድሬደዋ እያለሁ ለገሀር ከመኮንን ቡና ቤት አካባቢ በረንዳ ላይ የማይጠፋ አንድ ወፈፍ የሚያደርገው ወጣት ነበር፡፡ መልከ መልካም እና…

እንዴት ከረማችሁ? ስንክሳራችን እየዳኸች ሶስተኛ ወሯን ያዘች፡፡ አሁን ታድያ እየተላመድን የመጣን ይመስለኛል፡፡ በናንተ በኩል አስተያየታችሁን ለዚሁ በተዘጋጀው ቦታ ብትልኩልን ይበልጥ…

እንዴት ሰነበታችሁ? ይህ የስንክሳር ሁለተኛ እትም ነው፡፡ በመጀመርያው እትም መልካም ትውውቅ እንዳደረግን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በዚያም ድረ ገጹ ላይ ባለው አድራሻ…

በዚህ ወር የሳይንስ አምዳችን በ 2024 በሳይንስ መስኮችየኖቤል ሽልማት አሸናፊዎችን እናስተዋውቃችኃለን፡፡ በፊዚክስ፣ ኬምስትሪ እና ሜደሰን ያሸነፉት ሰዎች ዝርዝር በሁሉም የአለም…