እንኳን በደህና ወደ ስንክሳር መፅሔት በይነ መረብ መጣችሁ!!

የስንክሳር በይነ መረብ ወርሀዊ መፅሔት የጠቅላላ ዕውቀት መንሸራሸሪያ መጽሄት ስትሆን በውስጧም አለም አቀፍ ግንኙነቶች፣ባህልና ስነጥበብ፣ ታሪክ፣አሰሳ ፣ ከመጽሐፍት ሰፈር፣ ሳይንስ፣ እና አካባቢ ጥበቃን የሚመለከቱ መጣጥፎች ይቀርቡባታል፡፡